በወ/ም አክሊሉ
እግዚአብሔር የሚወዳቸው ነገሮች
እግዚአብሔር የሚወዳቸው ነገሮች
ከመስዋዕት ይልቅ ምህረትን ሆሴ.6፥6
ምህከል ከልብ ይቅር ማለትን ማቴ.6፥14
ንሰሐ መግባትን ራእ.3፥3
በብርሃን መመላለስን ኤፌ.5፥6
ርኁሩህ መሆንን ኤፌ.4፥12
ራስን ማዋረድን 1ነገ.20
ወንድምን መውደድን 1ዩሐ.3፥14
ደግ መሆንን ማቴ.12፥35
ስጦታ መስጠትን ሉቃ.6፥38
ገርነት ፊልጲ.4፥5
ጠንካራ ክርስቲያን መሆንን ዘዳ.13፥30
ለበላይ መታዘዝን ዕብ.13፥17
አንድ ልብ መሆንን ሐዋ.4፥32
መተሳሰርን ኤፌ.4፥3
እርስ በርስ መዋደድን ሮሜ 13፥8
ጠንቃቃ መሆንን ዕብ.4፥12
ወደ ፊት መጓዝን 1ጢሞ.4፣15
ማመስገንን ኤፌ.5፥20
እውነት መናገርን ኤፌ.4፥25
በቅድስና መኖርን 1ጴጥ.1፥16
ራስን ሆኖ መገኘትን ኢዩ.37፥7
መልካም ወሬ ማውራትን ምሳ.13፥30
ከእርሱ ጋራ መሆንን 2ዜና.15፥2
መዘመር፣መጸለይና መጾምን መዝ.105፥1
መቀደስን ራእ.22፥14
አሸናፊነትን ዘኁ.13፥30
መፈተንን ያዕ.1፥12
እርሱን ተስፋ ማድረግን መዝ.36፥7
አስተዋይነትን ሆሴ.4፥14
ማገልገልን ኢዮ.36፥11
እርሱ የቀባቸውን ማክበርን ሮሜ 12፥10
እሺ ማለትን ኢሳ.1፥18
ሃይማኖትን መጠበቅን 2ጢሞ.4፥7
በስርዓት መሄድን 2ተሰ.3፥6
ወንጌል መመስከርን ሮሜ10፥10
እግዚአብሔር የሚጠላቸው ነገሮች
ምህረ ምህረት አለማድረግን ማቴ.18፥32
ቂም መያዝን ማቴ.18፥35
አመጸኝነትን 2ተሰ.3፥10
በጨለማ መመላለስን 1ዩሐ.3፥11
መበቀልን ሮሜ 12፥19
ራስን ከፍ ማድረግን ሉቃ.14፥11
ወንድምን መጥላትን 1ዩሐ.3፥15
ክፉ መሆንን ማቴ.12፥35
ንፉግነትን ምሳ.11፥24
እልከኝነት ዕብ.3፥13
ደካማ ክርስቲያን መሆንን ዘኍ.13፥33
ለበላይ አለመታዘዝን ዘኍ.16፥2
መለያየትን ምሳ.18፥1
መበታተንን ገላ.5፥15
እርስ በርስ መጠላላትን ገላ.5፥15
ግድ የለሽነትን 1ሳሙ.3፥13
ወደኋላ መጓዝን ዘፍ.19፥17
ማጉረምረምን ዘፍ.14፥27
ውሸት መናገርን ዩሐ.8፥44
ኃጢያት መስራትን ሕዝ.18፥17
ግብዝነትን ማቴ.23፥23
ክፉ ወሬ ማውራትን 2ሳሙ.13፥3-5
እርሱን መተውን 2ዜና 15፥3
አለመዘመር፣አለመጸለይና አለመጾምን
መርከስን ራእ.22፥11
ተሸናፊነትን 2ጴጥ.2፥19
በፈተና ወድቆ መቅረትን ዘዳ.2፥8
ተስፋ መቁረጥን 1ተሰ.4፥13
ዝንጉነትን ኢዮ.13፥16
አለማገልገልን
እርሱ የቀባቸውን መዳሰስን መዝ.104፥14
እምቢ ብሎ ማመጽን ኢሳ.1፥18
ሃይማኖት መካድን 1ሳሙ.3፥13
በስርዓት አለመሄድን 2ተሰ.5፥1
የእርሱን በጎነት አለመናገርን 1ጴጥ.2፥9
አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ፥ ቍጣው የዘገየ፥ ምሕረቱም የበዛ፥ ለክፋትም የተጸጸተ ነውና ወደ እርሱ ተመለሱ። ኢዩ.2፥13
ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን። አሜን
,
Situs Judi Online Resmi Aman Dan Terpercaya 2021
ReplyDeleteDaftar situs septcasino judi online resmi terpercaya dan terbaik di indonesia yang menyediakan game judi slot online, 메리트카지노총판 judi bola sbobet, slot88 온카지노 dan slot